ሥነ ጥበብ ለአዲስ አስፍሆተ ወንጌል ጎዳና

እ.ኤ.አ. ቅዳሜ ጥር 14 ቀን 2012 ዓ.ም. በሮማ ከቫቲካን ውጭ የአገረ ቫቲካን ግዛት ክልል በሚገኘው ጳጳሳዊ የላተራነንሰ መንበረ ጥበብ የሮማ ሰበካ ከባህል ጉዳይ ተንከባካቢ ጳጳሳዊ ምክር ቤት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ሥነ ጥበብ ለአዲስ አ ...»
|
ታህሳስ 26 ቀን 2004 ዓ.ም ብፁዕ አቡነ ብርሃነየሱስ የ2004 ዓ.ም የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓል ምክንያት በማድረግ የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላለፉ፡፡ በዛሬው ዕለት ከብዙኃን መገናኛ ለተወጣጡ ጋዜጠኞች ይህንኑ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ነው ፡፡
|
የብፁዕ አቡነ ብርሃነየሱስ ሊቀ ጳጳሳት ዘካቶሊካውያን የ2004 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት ለምዕመናን ያስተላለፉት መልእክት።
|
|

|
የቅድስት መንበር ርእሰ ዓንቀጽ፦ “ታማኝነት እና ግልጽነት”።




ሁሌ በሳምንት ማገባደጃ የቅድስት መንበር የዜናና ማኅተም ክፍል ተጠሪ የቫቲካን ረዲዮ ዋና አስተዳዳሪ አባ ፈደሪኮ ሎምባርዲ የሚያቀርቡት የቅድስት መንበር ርእሰ ዓንቀጽ በመቀጠል ትላትና “ታማኝነት እና ግልጽነት” በሚል ርእስ ሥር፣ በአንዳንድ ጥቂት የወሉደ ክህነት አባላት አማካኝነት በሕፃናት ላይ የተፈጸመው የግብረ ሥጋ ዓመጽ ጨርሶ እንዲወገድ በቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ ቆራጥ ውሳኔ እና ጴጥሮሳዊ ሥልጣን መሠረት ኵላዊት ቤተ ክርስትያን የምተፈጽመው ያልታከተ ጥረት እና ትግል “ታማኝነት እና ግልጽነት” ላይ ያነጣጠረ ሰው የቅድስት ሥላሴ አርአያ እና አምሳያ ነው ከሚለው ቲዮሎጊያዊ ሥነ ሰብእ ጥናት እማኔ የመነጨ መሆኑ በማብራራት፣ ምንም’ኳ ከ ...»

|
ወደ ፈውስ እና ተኃድሶ




ሮማ በቫቲካን ራስ ገዛዊ ክልል በሚገኘው ጳጳሳዊ ግረጎሪያና መንበረ ጥበብ እስከ የካቲት 9 ቀን 2012 ዓ.ም. የሚዘልቅ በአንዳንድ ጥቂት የውሉደ ክህነት አባላት በሕፃናት ላይ የተፈጸመው በደል በጥልቀት የሚመረምር፣ ቤተ ክርስትያን ኃላፊነት የተሞላው በሓዋርያዊ ሕግ መሠረት እንዲሁም የሰብአዊ መንፍሳዊ ሕንጸት እቅድ መሠረት የሰጠው ምላሽ የሚያጎላ፣ የሕፃናት ሰብአዊ መብት እና ክብር ለመከላከል ቤተ ክርስትያን በዚህ ዓላማ የምትሰጠው ቀዳሚው ትኵረት በማረጋገጥ ይኽ ኣገልግሎት በአንዳንድ የውሉደ ክህነት አባላት በፈጸሙት በደል አማካኝነት እንዳደበዝዝ “ወደ ፈውስ እና ተኃድሶ” በሚል ርእስ ሥር ከተለያዩ 110 አገሮች ብፁዓን ጳጳሳት ምክር ቤቶች የተወጣጡ ልኡካን ዓሥ ...»

|
ያለውን ክፋት ለማሸነፍ ያለን ብቸኛ መልስ በእግዚአብሔር ፍቅር እምነት ማሳደር ነው፣




ይህንን ያሉት ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ በነዲክቶስ 16ኛ ትናንትና ረፋድ ላይ በቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ በእኩለ ቀን ከምእመናንና ነጋድያን ጋር የመልአከ እግዚአብሔር ጸሎት ከማሳረጋቸው በፊት ባቀረቡት አስተምህሮ ነው፣ ቅዱስነታቸው አያይዘውም በዕለቱ ለሚታወሰው የሕይወት ዕለትና እፊታችን ቅዳሜ በሉርድ በተገለጠችው እመቤታችን ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል ጋር በሚዘከረው የሕመምተኞች ቀን በሚመለክትም ተናግረዋል፣ ቅዱስነታቸው ያቀረቡት አስተምህሮ የሚከተለው ነው። ውድ ወንድሞችና እኅቶች፤ የዛሬ እኁድ ወንጌል። ኢየሱስ ሕመምተኞችን እንደፈወሰ ይነግረናል፣ በመጀመርያ የሚያቀርብልን የስምዖን ጴጥሮስ አማችን ነው። የስምዖንም አማት በንዳድ ታማ ተኝታ ነ ...»

|
የኒው ኦርሊንስ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ግረጎሪ አይሞንድ ፡




የዩናይትድ ስቴትስ ካቶሊካውያን ብጹዓን ጳጳሳት እዚህ ቫቲካን ውስጥ ቪሲታ አድሊሚና ማለት ሐዋርያዊ ጉብኝት በማካሄድ ላይ መሆናቸው የሚታወስ ሲሆን ትናትና በከፊል የሀገሪቱ ሰሜናዊ ምስራቅ ጳጳሳት ከቅዱስ አባታችን ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ጋር መገናኘታቸው የቫቲካን መገናኛ ብዙኀን አስታውቀዋል።
ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት በነዲክት እና ብጹዓን ጳጳሳቱ የዩኤስ አመሪካ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ወቃታዊ ሁኔታ ትኩረት በሰጠ ርእሰ ጉዳይ መወያየታቸው መገናኛ ብዙኀኑ አመልክተዋል ።
በነዚህ መገናኛ ብዙኀን ዘገባ መሠረት በነዲክት 16ኛ እና የዩኤስ አመሪካ ብጹዓን ጳጳሳት የዋሺንግቶን አስተዳደር በቅርቡ ካቶሊካውያን ጨምሮ ጠቅላላ የሀገሪቱ የሕክምና ተቋሞች ከፊ ...»

|
|





































|